Stationery

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 1/2019

የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ

ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ መምሪያ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት

  • የጽህፈት መሣሪያና
  • ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታ ለመሳተፍ ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡

  1. በዘርፍ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር ተከፍሎ የታደሰ፣ ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫቲ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ያለውና የሚያቀርብ፣
  2. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኮራ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንበረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8
  3. ተፈላጊ የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን የሚያቀርብበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሞልቶ ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር በፖስታ አሽጎ የሚያቀርብ፣
  4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) ለኮሬ ዞን ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ሚያበቃበት ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብረት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ፡ መውሰድ ይቻላል፡፡
  5. ጨረታ ሣጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በዕለቱ በ8:15 ደቂቃ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በሳምንት ዕረፍት ወይም በህዝብ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነት ይፋ ከሆነበት ዕለት ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት ለቅሬታ አቤቱታ ጊዜ ሰጥቶ ከ8ኛው እስከ 5ኛው ቀን ድረስ የጠቅላላ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል ካልተፈራረመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ በማድረግ ለአፈፃፀሙ ለክልል ግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት እናደርጋለን፡፡
  7. የጨረታ ማስከበሪያ 10,000/አስር ሺህ ብር ብቻ/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ የሚያስይዝ መሆን አለበት።
  8. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃዎችን ሁሉንም ወጪ ችሎ እስከ ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጋዝን ድረስ አቅርቦ ማስረከብ አለበት።
  9.  በጨረታ ሰነድ ላይ ናሙና የሚጠየቁትን ዕቃዎችንና ሌሎችም ያልተጠየቁትንም ኦርጅናልና 1ኛ ደረጃ ትከክለኛ ማቅረብ አለበት።
  10. ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታ ሂደትን አያስተጓጉልም፤
  11. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ በጥራት የኛ ደረጃ መሆን አለበት። አቀላቅሎ የሚያቀርብ ካለ እንዴ ተጭበረበረ ተቀጥሮ በከሰል ግዥ ኤጀንሲና በህግ ርምጃ እንዲወሰድበት ይደረጋል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-0464570452/ 0916056039

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-22 14:15
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር በ16ኛው ቀን በ8፡15 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Kore Zone FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T09:59:48.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders