Stationery

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች

  • የጽህፈት መሳሪያዎች
  • አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፤
  • የጽዳት መሳሪያ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፤
  • የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  • ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ 2019 ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ
  • ከጥቃቅንና አነስተኛ ቢሮ(1) ህጋዊ እውቅና ማቅረብ የሚችል
  • በቦተር ላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችል
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማሲያዝ የሚችል
  • ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

ተወዳዳሪዎች

የጨረታ ማስከበሪያ 10000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፤

ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/15%/A፣ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች (TIN NUMBER) የግብር መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከ28/01/2019 እስከ 18/02/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል።
  • ጨረታው የሚዘጋበት በ18/02/2019 ቀን 11፡30 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈትበት በ19/02/2019 ቀን 4፡00 ሰዓት ሆኖ ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • ማሳሰቢያ፡-መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 20 15 82 45 አቶ ሚፍታ መሀመድ እና

09 13 54 02 42 አቶ ሰርፀ መንግስቴ ጋር መደወል ይቻላል.

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ

ወረዳ ገንዘብ ጽ / ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid opening: 2026-10-29 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Boter Tolay Wereda FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T13:19:25.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders