Vehicle (garage service)

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/02/2019

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ አገልግሎቶች እና ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል።

ሎት

የሚገዛው ዕቃ

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ

60,000

2

የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ

60,000

3

የሞተር ጥገናና መለዋወጫ ዕቃ አገልግሎት ግዥ

60,000

4

የማጣቀሻ መጻሕፍት ሕትመት ግዥ

60,000

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፊኬት፣ የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ (ቲን) ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም (e-GP) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2.  ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሠነድ እየከፈሉ ከወላይታ ዞን ፋይ/ፕ/ል/መምሪያ 2ኛ ፎቅ ከቢሮ ቁጥር 3 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የአንዱን ዕቃ ወይም አገልግሎት ግዥ ዋጋ የሚያቀርቡበትን የመወዳደሪያ ሀሳባቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀው ዋጋ መሙያ በመሙላት በታሸገ ፖስታ በወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን በጨረታ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 19 መክተት ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ 1 ኦሪጅናል እና 1 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በ8፡ዐዐ ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመምሪያው የጨረታ አዳራሽ ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  6. አሸናፊ ድርጅት አስፈላጊውን ውለታ በመፈጸም ዕቃውን ሙሉ በሙሉ ወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ድረስ በማቅረብ ገቢ ሲያደርግ ክፍያ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465512116 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-23 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Wolita Zone Finance and Economy Development Department
  • Bid bond: 60,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T13:32:18.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders