Stationery

በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የአላቂና ቋሚ ዕቃ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በሀድያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የአላቂና ቋሚ ዕቃ ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  • ሎት 1 የአላቂ ጽ/መሣሪያ ግዥ
  • ሎት2 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
  • ሎት3 የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት4 የሸራ ላይ ህትመት (ባነር) ግዥ
  • ሎት 5 የሻይ ቡና መስተንግዶ ግዥ
  • ሎት6 የማስታወቂያ ሥራ
  • ሎት7 የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ

የጨረታ መመሪያ፡-

  • ተጫራቾች በዘርፉ የተመዘገቡበት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ ግብር ከፋይነት ማስረጃ፣ የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ፣ በመንግስት ግዥ ላይ መሳተፍ የሚችሉበት የአቅራቢነት ማስረጃና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ የጨረታ ሰነዱን ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ 300/ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በሆሳዕና ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ባለፍቃዱ ወይም ህጋዊ ወኪል ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ የሠነድ ማስረጃ በመያዝ መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፣ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO/፡-
  • ሎት 1. የአላቂ ጽ/መሣሪያ ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 / ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ከሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የከፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ሎት 3. የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ሎት 4. ባነር (የሸራ ላይ ህትመት) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ  ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  •  ሎት 5 የሻይ ቡና መስተንግዶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  •  ሎት 6. የማስታወቂያ ሥራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ሌተር ኦፍ ከሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የክፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ሎት 7 የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 40,000 /አርባ ሺህ ብር ብቻ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ በማይሻር ለተር ኦፍ ክሬዲት (L/C) የቀረበ ዋስትና፣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም የከፍያ ትዕዛዝ ማቅረብ ይጠበቅበታል፣
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል፣ ሁለት ፎቶ ኮፒ፣ የተፈረመና ቀን ያለበት የጨረታ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ ሞልቶ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /CPO/፣ እያንዳንዱን በፖስታ በማሸግ በመጨረሻም በአንድ በሰም በታሸገ እናት ፖስታ ዉስጥ አስገብቶ በማሸግ የአጫራች መስሪያ ቤት ስም፣ የዕቃ ስም፣ የፓኬጅ ቁጥር እና የአቅራቢ ድርጅት ስም በፖስታዉ ላይ በመጻፍ፣ የአቅራቢ ድርጅቱን ማህተም በፖስታው ማሳረፍ፣በፖስታው ላይ ኃፊነት በተሰጠው አካል በመፈረም በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 011 አራተኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ10ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  • በእጅ የተሞላ ኮፒ ሰነዶችን እንደ ኦርጅናል ማቅረብ ከጨረታ ውድድር ውጭ ያደርጋል። የጨረታ ዋጋ በሰነድ ላይ በተዘጋጀ ቦታ ብቻ መሞላት አለበት፣
  • ሁሉም ተጫራች በጨረታ ሠነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም አለበት። ይህ ካልሆነ ከጨረታ ሂደት ዉጪ ያደርጋል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው ሰነድ ላይ አንድ ሐሰተኛ እና የተጭበረበረ ሰነድ ቢገኝ ከጨረታ ሂደት ወጪ ከተደረገ በኋላ በህግ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
  •  በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ ቅሬታ ያለበት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ 5 ቀን በፊት ቅሬታውን በጽሑፍ ለመስሪያ ቤቱ ኃላፊ ቢሮ ቁጥር 001 ማቅረብ ይኖርበታል፤
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነድ ይዘት ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ተቀባይነት አይኖርም፣
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የዉክልናዉን ኦርጅናል ይዞ ሲቀርቡ ይሆናል፣
  • ጨረታው በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ተጫራች አለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደቱን አያስተጓጉልም፣
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ለተጨማሪመረጃ ስልክቁጥር ፡-  0910097563/0916838549

የሆሳዕና ከተማ  አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Hosana City Administration Finance and Economic Development Office
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T13:38:21.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders