Textile, Garments and Uniforms

ሕብረት ባንክ የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19

የጨረታ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

ዝርዝር መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

ምርምራ

1

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ግሬይ

በሜትር

1,324

 

2

ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል

በሜትር

1,324

 

3

ሸሚዝ ፈካ ያለ ውሃ ሰማያዊ ቀለም

በቁጥር

860

 

4

የጥበቃ ካፖርት ደማቅ ሰማያዊ ቀለም በቁጥር

በቁጥር

91

 

5

ከረቫት ፐርፕል ቀለም

በቁጥር

921

 

6

የወንድ ጫማ (ጥቁር) ቀለም

በጥንድ

359

 

7

የወንድ ጫማ (ቡኒ) ቀለም

በጥንድ

359

 

8

የሴት ጫማ (ጥቁር) ቀለም

በጥንድ

53

 

9

የሴት ጫማ (ቡኒ) ቀለም

በጥንድ

53

 

10

የወንድ ካልሲ

በጥንድ

788

 

11

የዝናብ ልብስ

በቁጥር

447

 

ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሠላሳ ብር) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል።
  5. እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
  6. እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ።
  8. ጨረታው ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 3208 ወይም  011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ሕብረት ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-16
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-16 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Bank S.C.
  • Bid document price: 230.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T14:17:59.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders