Stationery

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል የጽህፈት መሳሪያ፣ የምንጭ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለእንስሳት መድሃኒት፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉል

  • የጽህፈት መሳሪያ፣ የምንጭ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ለእንስሳት መድሃኒት፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ፡

ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደስ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

1ኛ ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤

2ኛ/ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

3ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ

4ኛ/ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በዝርዝር ከታች በሎት በቀረበዉ መሰረት ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት2. የምንጭ ግንባታ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት3፡ ለእንስሳት መድሃኒት 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት4. ለኤሌክትሮኒክስ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት5. የቢሮ ፈርኒቸር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሎት6. ለሞተር ሳይክል 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ለሁሉም ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ሌተርኦፍ ክሬዲት Later of credit ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 07 የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ሁለት ኮፒ እና በተመሳሳይ የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በማሸግ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል።

7. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛዉ ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉበትን እቃ በጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ ጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር +251-91 015 1128
ስልክ ቁጥር +251-91 777 1604
ስልክ ቁጥር +251-91 332 4728
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-03 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Guraferda Woreda FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T07:42:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders