Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኘላን ልማት /ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሣዉላ 001/2019

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ለሣውላ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ ገዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • 1 ሎት 1 ሞተር ሣይክል ተሽከርካሪዎች
  • 2 ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • 3 ሎት 4 ጽህፈት መሣሪያና ጽዳት ዕቃዎች
  • 4 ሎት 5 ህንፃ መሣሪያ ግንባታ ዕቃዎች

በዚሁ መሠረት በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባችኋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ፣
  3. የተጨማሪ አሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ
  4. የገብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው
  5. በአቅራቢነት ላይ የተመዘገቡበት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  6. የመልካም የሥራ አፈፃፀም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሣ/ከ/ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ስም
  8. ለሎት 1 /35,000 /ሠላሳ አምስት ሺህ ብር/
  9. ለሎት 2 /50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
  10.  ለሎት 3 /60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/
  11.  ለሎት 4 /30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

12. ተጫራቾች ከላይ ከ1-7 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ከላይ ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመፃፍ በእናት ፖስታ አሽገዉ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ስዓት ማስገባት ይቻላል።

13. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የመደበኛ የጨረታ ሰነድ ላይ ያለውን መጠይቅ በመሙላትና በመፈረም የድርጅታችሁን ማህተም በሚታይ መልኩ ማድረግ አለባችሁ።

14. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሣውላ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ያገኛሉ።

15. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፋቸውን ዕቃ በራሱ ወጪ እስከ ሣውላ ከተማ ፋ/ፕ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል አምጥቶ ማስረከብ አለበት።

16. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ለ15 የመንግሥት ሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ጨረታዉ ይከፈታል።

16ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ወይም በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል ማለት ነው።

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- የስ.ቁ 09 10 10 77 81 እና 09 08 94 00 07 ይደውሉ።

በጎፋ ዞን የሣውላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኘላን ልማት /ጽ/ቤት 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ለ15 የመንግሥት ሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-27 10:30
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር ለ15 የመንግሥት ሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Saula City FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T07:48:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders