Equipment and Accessories

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ጀነሬተር፣ ጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ጀነሬተር፣ ጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የጨረታ አይነቶች በየሎቱ አንደሚከተለው ይሆናል።

  • ሎት - 1 የተለያዩ ጀነሬተሮች
  • ሎት - 2 የጽፈት መሳሪያዎች
  • ሎት- 3 ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ አቃዎች

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በየሎት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • ዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንገድ ፈቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • ህጋዊ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • ከሚያገኘው ገቢ 3 ፕርሰንት በ100 ገቢ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈስ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት ደካ ከተማ አር/ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የቢዎች ቁጥር 01 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
  • ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡ ስለሆነም CPO ሎት አንድ 20,000 ብር ሎት ሁለት 20,000 ብር ሎት ሶስት 20,000 ብር ከጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋናውን አና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱን ስም ማህተም እና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ21 ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በደካ ከተማ አስ/ር/ፋይናን / ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በዚህ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ስራ ክፍል በ22ኛ ቀን 3፡00 ከጠዋቱ ታሽጎ በእለቱ 4፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም:: ተጨራቹ አሸናፍመሆኑን ሲረጋጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ እቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ደካ ከተማ አር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት አቅርቦ ያስረክባል።
  • ጨረታው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል።
    መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር -- 09 34 73 26 92 /
09 17 76 10 72 ይደውሉ
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር/
ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-30
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን 3፡00
  • Bid opening: 2026-10-30 10:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ22ኛ ቀን 4፡00
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 20,000.00 ብር በየሎቱ
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:21:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders