Textile, Garments and Uniforms

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 1/ 2019 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት  የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

 ሎት

 የግዥ

1.የደንብ ልብስ

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

2.የጽዳት እቃዎች

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

3 የጽህፈት መሳሪያዎች

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

4. የማኑፋክቸሪንግ እቃዎች፣

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

5. የኮንስትራክሽን እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

6. የእንጨት ስራ እቃዎች ፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

7. የኤሌክትሪክ ሲቲና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

8 ከተማ ግብርና እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

9. የICT እቃዎች ፡

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

10.የጥገና እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

11.የሆቴል ቱሪዝም እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

12. የአውቶሞቲቪ እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

13. የመኪና እቃዎች፣

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

14. የቴክስታይል ጋርመንት ሌዘር እቃዎች፦

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)

ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-

  1. ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግሪ / ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀንየስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል
  5. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ) በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ ለእያንዳንዱ ሎት በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል፡፡
  7. ተጫራቹች በዝዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን በተለያየ በ2 ፖስታ ለየብቻ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን 2 ፖስታ በአጠቃላይ 4 ፖስታ በማድረግ ለመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ 6 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የሚያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ናሙና ማቅረብ አይቻልም፡፡ ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ተጫራች ከውድድር ወጪ ይሆናል፡፡
  10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ  ጎተራ ኦይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡-0114-70-70-78

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nifas Silk Poly Technic College
  • Buyer address: አዲስ አበባ ጎተራ ኦይል ሊቢያ ሊሚትድ አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:34:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders