Textile, Garment and Leather
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 3 ለሕትመት
- ሎት 4 ለሕክምና ዕቃዎች
- ሎት 5 የጽሕፈት መሣሪያዎች
- ሎት 6 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 7 ልዩ ልዩ ዕቃዎች
- ሎት 8 ለውሃ እና ቆሎ
- ሎት 9 ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
4. በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውሉ የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ብር በያንዳንዳቸው
- 6. ሎት 1 ብር 25000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 2 ብር 10000.00 (አስር ሺህ ብር)
- ሎት 3 ብር 2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
- ሎት 4 ብር 2500.00 (ሁለት ሽህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 5 ብር 17500.00 (አስራ ሰባት ሺህ አምሰት መቶ ብር)
- ሎት 6 ብር 20000.00 (ሃያ ሺህ ብር)
- ሎት 7 ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር)
- ሎት 8 ብ500.00 (አራት ሺህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 9 ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር)
- ሎት 10 ጥገና 2000(ሁለት ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው።
7. ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመስስ 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል በደጃ ወንድ የመጀ/ደ/ት/ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃ ናሙና የሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል።
10. ተጫራቾች ጨረታ አሸንፈው ውል ሲዋዋሉ የአጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል በመለያየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው ኦሪጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
13. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰእት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡30 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ በአል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ማለት ነው።
14. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ኮተቤ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር ፡- 011-8-68-13-86 (011 667 33 02)
በደጃ /ወንድ /ሽ/ ሕፃናትና /የመጀ /ደ/ት/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dej Wondyerad Kindergarten and Elementary School
- Buyer address: ኮተቤ ደጃዝማች ወንድይራድ የመጀመሪያ ት/ቤት በስተጀርባ በኩል 300 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T08:52:21.000Z
- Source: Qelal Tenders