House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ  ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ እሸቱ ጉታ

 

አቶ እሸቱ ጉታ

 

ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ዳዎ ወረዳ ቡሳ ከተማ

 

ቤት

የካርታ ቁጥር  BU/1416/2012 ካሬ  182

 

436,702.00 (አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሁለት ብር ብቻ)

ኅዳር 3/2019

 

4:00

 

  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ ጽ ቤት
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንከ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  3. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 23 56 83 67 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:59:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders