House and Building Sale

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን የዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ

ዓይነት

ካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

አቶ ኢዮብ ማሩ

ወ/ሮ ዙርያሽ ወርቅ ማሩ

ባቱ ቅርንጫፍ

ቤት

 

ባቱ ከተማ ቀበሌ በተሌ

ቤት

የካርታ ቁጥር OR 029040302014 ካሬ  263.24

3,000,000 (ሦስት ሚሊዮን ብር ብቻ )

ህዳር 3/2019

 

4:00

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፈው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባለ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፈው ይሸፍናል።
  5.  ተቋሙ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች በ 09 10 55 27 79  መደወል ይቕላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T09:07:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders