House and Building Sale
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Description
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት |
|
|
አቶ እሸቱ አርፍጮ |
አቶ ደሳለኝ አርፍጮ |
ወልቂጤ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ወልቂጤ በኩር ከተማ አ/በር ቀበሌ |
ቤት
|
የካርታ ቁጥር SN014040318012 ካሬ 315.66 |
918,877.83 (ዘጠኝ መቶ አስራ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሰባት ከ83/100) ብር ብቻ) |
ህዳር 3/2019
|
4:00
|
ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወልቂጤ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 82 14 20 05 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-12 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Vision Fund Micro Finance PLC
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T09:09:34.000Z
- Source: Qelal Tenders