Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት አንድ፡- የፅዳት ዕቃዎች ጨረታ ማስከበሪያ cpo (5,000 ብር)
- ሎት ሁለት፡- የደንብ ልብስ ጨረታ ማስከበሪያ cpo (18,000ብር)
- ሎት ሶስት፡- የተለያዩ ህትመቶች ጨረታ ማስከበሪያ cpo (10,000ብር)
- ሎት አራት፡- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ጨረታ ማስከበሪያ cpo (20,000ብር)
- ሎት አምስት፡- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ጨረታ ማስከበሪያ cpo (45,000ብር)
- ሎት ስድስት፡- ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ጨረታ ማሰከበሪያ CPo (1,500)
- ሎት ሰባት፡- ኦሌክትሮኒክስ ጥገና ጨረታ ማስከበሪያ cpo (5000 ብር)
- ሎት ስምንት፡- የህንጻ እድሳት እና ጥገና ጨረታ ማስከበሪያ cpo (40,000ብር)
- ሎት ዘጠኝ፦ የደንብ ልብስ ስፌት ጨረታ ማስከበሪያ cpo (2,000ብር)
- ሎት አስር፡- መድኃኒት እና ሪኤጀንቶች ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (20,000 ብር)
- ሎት አስራ አንድ፡- የትራንስፖርት አገልግሎት ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (5,000 ብር)
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃዳቸውን የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የዘመኑን ግብር የከፈሉትን ማስረጃ እንዲሁም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር /400/ አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጤና ጣቢያው ግዥ ክፍል 3ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 52 መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች ላሸነፈበት ዕቃ በእያንዳንዱ ሎት የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ ኦርጅናሉን ከአንድ ኮፒ ጋር እስከ ጨረታው 10ኛ እና የመጨረሻ እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው የሚያበቃው ጋዜጣው አየር ላይ በዋለበት በአስርኛው ቀን 11፡30 ያበቃል
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በ3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሳንፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ማንኛውም ተጫራች የአቅራቢነት ሊስት የኦን ላይ የተመዘግበ መሆን አለበት።
9. በጥቃቀን እና አነስተኛ ተደራጅታቹ ለምትመጡ ካደራጃችሁ ወረዳ የምታመረቱበት ምርት ብቻ የውል ማሰከበሪያ እና የጨረታ ውል ማሰከበሪያ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸውል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠየበቀ ነው
11. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ከጨረታው ውጭ ያደርጋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር /0112731970
አድራሻ፦አስኮ ብርጭቆ ወይም ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም መሀል አደባባይ አካባቢ በስተቀኝ በኩል ሚኪሊላንድ ጤና ጣባያ ግዥ ክፍል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 52
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው የሚያበቃው ጋዜጣው አየር ላይ በዋለበት በአስርኛው ቀን 11፡30 ያበቃል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በ3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው የሚያበቃው ጋዜጣው አየር ላይ በዋለበት በአስርኛው ቀን 11፡30 ያበቃል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mikililand Health Post
- Buyer address: አስኮ ብርጭቆ ወይም ሚኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም መሀል አደባባይ አካባቢ በስተቀኝ በኩል ሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ የክፍያና ሂሳብ ደጋፊ የሥራ ሂደት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 40
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
- Posted at: 2026-10-09T09:22:49.000Z
- Source: Qelal Tenders