Stationery
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች (የውሃ)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች (ሳይክሎች)፣ ጎማዎች፣ የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and Accessories
Oromia
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksWater Engineering Machinery and EquipmentTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseSpare Parts and Car Decoration MaterialsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSanitary and CeramicsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsAmharic2merkatoየሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 1/2019
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በባሌ ዞን የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለዋናው ፅ/ቤትና ከስሩ ላሉ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች (የውሃ)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች ሞተር ሳይክሎች (ሳይክሎች) ጎማዎች፣ የደንብ ልብስና የደንብ ልብስ ስፌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት ፡-
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር ከፍለው ያሳደሱ
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ ፣ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
- አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት የስራ ቀናት ውሰጥ በመስሪያ ቤቱ በአካል ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል።
- ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ላይ ፊርማና ህጋዊ ማህተም ሊኖረው ይገባል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር / በባሌ ዞን ውሃ እና ኢነርጂ ጽ ቤት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት ወይንም MULTIPLF KEBELES MIO GASERA P/W/SEV በሚል ስም ወደ ተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000516045877 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 4 መወሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ሮቤ ባሌ ከተማ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 16 11 73 02/ 09 13 54 04 25 ደውለው ይጠይቁ።
የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-28 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: የሚኦ ጋሳራ የባለብዙ ቀበሌዎች መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
- Bid bond: 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T07:33:59.000Z
- Source: Qelal Tenders