Textile, Garments and Uniforms
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፤ እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ/የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherStationery
Sidama
More tags
Office Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesPrinting and PublishingShoes and Other Leather ProductsAmharic2merkatoSidama Region Aleta Wendo Hospital
Description
የግልፅ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፤ እስቴሽነሪና የጽዳት ዕቃዎችን፤ ኤሌክትሮኒክስ/የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ቅድመ ሁኔታዎችንና መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- የሚፈለገውን የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ እና በዘርፉ የንግድ ሥራ የተሠማሩ፤
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፤
- በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ እነዚህን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የብር 10,000 (አሥር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ካሽ ማቅረብ የሚችሉ የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከአለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል ከግ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርቦ መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ብቻ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በግልጽ በመሙላት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ 02 (ሁለት) ፖስታ በማድረግ ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ አሽገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እንዲያስገቡ እየገለጸ የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት አለታ ወንዶ አጠቃላይ ሆስፒታል በግልጽ ይከፈታል።
ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 046 224 1463/ 046 224 1461 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የአለታ ወንዶ
አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-21 14:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Region Aleta Wendo Hospital
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T07:38:02.000Z
- Source: Qelal Tenders