Cleaning and Janitorial Equipment and Service

መልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ከላይ በርእሱ ለመግለፅ እደተሞከረው ለመልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት ዓመት የእቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎች በድሬ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሰረት ድሬ ጋዜጣ ላይ እንዲወጣልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

  • ሎት 1. እስቴሽነሪ
  • ሎት 2. የጽዳት እቃዎች

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች

1. ዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት

3. የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት

4. የዘመኑን ግብር የከፈለበት የምስክር ወረቀትና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በመልካ ጀብዱ ጤና ጣቢያ የግዥ/ፋይ/ንብረት/አስተዳሬክቶሬት ቀርበው በብር 500 መግዛት ይችላሉ።

6. የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

7. ተጫራቶች ለጨረታው ማስከበሪያ የባንክ በተረጋገጠ CPO ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቶች በተጫራቶች መመሪያ መሰረት የመጫረታ ሰነዱን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በትክክል መሙላትና መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

9. ጤና ጣቢያው ግዥውን ለመፈጸም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 025-116-00-00 ወይም 0915 010 609 ደውለው መጠየቅ ይቻላል


Tender details

  • Deadline: 2026-10-24
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-24 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Health Berau Meleka Jebedu Health Post
  • Bid bond: 5,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T07:47:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders