Textile, Garments and Uniforms

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPCNCB 004/2019 ዓ.ም.

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ አልባሳትን በግልጽ  ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የጨረታ ዓይነት

የናሙና መለያ

የጨረታ ማስከበሪያገንዘብመጠን

001

የወንድ እና የሴት ውሃ ሰማያዊ ሸሚዝና ጥቁር ሰማያዊ ሱሪ ከነመለዮ፣ ውሃ ሰማያዊ ቲሸርት እና የሴቶች ጉርድ ቀሚስ፤ ካልሲ (02) እንዲሁም የሴቶችና የወንዶች ጉርድ ጫማ መለዮ የተሟላ ሴት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

 

500,000

 

00

002

የወንድና የሴት ካኪ ሱሪ ሸሚዝ፣ ቲሸርት፣ ከነቦኔት መለዮ ፤ቦቲ ጫማ እና ካልሲ(02) ጨምሮ የተሟላ ሴት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

500,000

00

003

የልዩ ኃይል ቻርኮል ከለር ሱሪ፣ ሸሚዝ፣ ቲሸርት ፣ መለዮ እና ጉርድ ጫማ ሙሉ ሴት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

300,000

00

004

የተሟላ ግራውንድ ዩኒፎርም ጃንቦ መለዮ፣ ከረቫት፣ ሸሚዝ እና ጉርድ ጫማ ለአመራር ብቻ ሁለት ዓይነት ከለር

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

500,000

00

005

የማርቺንግ ባንድ ግራውንድ ዩኒፎርም ሙሉ አልባሳት ሸሚዝ፣ መለዮ እና ጉንጉንን ጨምሮ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

400,000

00

006

የክብር ዘብ ልብስ ግራውንድ ዩኒፎርም ከነሙሉ ጓንት፣ ሸሚዝ፣ መለዮ ጌጣጌጥ ያለበት የተሟላ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

007

ቻርኮል ከለር ጃኬት

 

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

400,000

00

008

ፊልድ ጃኬት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

400,000

00

009

ዝናብ ልብስ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

400,000

00

0010

የሱፍ ካፖርት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

500,000

00

0011

ጥቁር ሰማያዊ እና የካኪ ሁለት ዓይነት ቀበቶ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

300,000

00

0012

ለክብር ልብስ የቆዳ ቀበቶ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

300,000

00

0013

ብርድ ልብስ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

500,000

00

0014

አንሶላ ከነትራስ ጨርቅ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

200,000

00

0015

ስሊፒንግ ባግ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

200,000

00

0016

የሽጉጥ መያዣ ጭን ላይ የሚታሰር

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

0017

አንፀባራቂ ሰደርያ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

0018

የጥይት መከላከያ ሰደርያ ሊስት ባስት

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

0019

የትጥቅ መያዣ የተሟላ ቀበቶ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

0020

የጨርቅ የብረት የማዕረግ እና የተለያዩ ኒሻኞች ግዥ

በኮሚሽኑ ስፔስፊኬሽን መሰረት በተጨማሪ ናሙና የሚቀርብበት

100,000

00

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን እና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው ይመልከቱ የሚል ፅሁፍ በግልፅ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
  5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ አለበት።
  6. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።
  7. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ውጤቱ እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ተብሎ በተዘጋጀው ከባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችንና የዋጋ ማቅረቢያዎችን ፋይናሻል ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለባቸው።
  9. ማንኛውንም ተጫራቾች የሚያስገባው ሰነድ ፋይናሻል እና ቴከኒካል የጨረታ ሰነድ አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የጨረታ ሰነዱን ቁጥር የሚጫረትበትን ዕቃ አይነት በትክክል መፃፍ እንዲሁም በፖስታው ላይ ማህተም በመምታት ማስገባት ያለበት ሲሆን ፣ሰረዝ ድልዝ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኤ ከቴክኒክ ሰነዶችጋር በአንድ ላይ ታሽገው መቅረብ አለባቸው።
  11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን ወይም አገልግሎቱን በራሳቸው ትራንስፖርት አ/አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ወይም በክፍል 6 በፍላጎት መግለጫው በተጠቀሰው የማስረከቢያ ቦታ ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
  12. በጨረታ ሰነድ በክፍል 6 ውስጥ በሚገኘው የፍላጎት መግለጫ ላይ በሚገለፀው መሰረት ጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት።
  13. ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙናም ሆነ አሸናፊ መሆናቸው ሲረጋገጥ ያቀርቡአቸው ዕቃዎች ኮሚሽኑ ባወጣው ፍላጎት መግለጫ/specification/መሰረት መሆኑን በኮሚሽኑ የጥራት ኮሚቴ ወይም በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ኤጀንሲ አማካኝነት የሚረጋገጥ ይሆናል በጨረታ ወቅት የሚቀርበው ናሙና በጥራት ቡድን ተለይቶ ወደ ተሰማምነትና ምዘና ከመላኩ በፍት እንዲሁም በድርጅቶች አቅም ዳሰሳ ይደረጋል።
  14. የአዲስ አበባ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ኦሊ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ግዢ ጽ/ቤት ቢሮ ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  15. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 የስራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ እንዲሁም በማግስቱ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ የአዲስ አበባ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ሊሴ ገ/ማሪያም ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  16. በጨረታ ሰነዱ ከፍል 2 ላይ በሚጠቀሰው ቀን ከጠዋት 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 5፡00 ሰዓት ሲሆን ሊሴ ገ/ማሪያም ጀርባ በሚገኘው ኦሊ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ይከፈታል።
  17. የጨረታው መከፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5፡00 ሲሆን ይከፈታል።
  18. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸው።
  19. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

011862 5800 / 0111110448/

 የአዲስ አበባ ዋና ጠቅላይ መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡30 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-10-28 11:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 5፡00 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Police Commission
  • Buyer address: ኮልፌ ቀራዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምሪያ ከጦርኃይሎች በስተግራ ቀለበት መንገድ ሲወርዱ የቀድሞው ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ሳይደርሱ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T07:53:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders