Others

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Description

ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የማሽኑ ዓይነት

 

የማሽኑ ፈረስ ጉልበት

 

የስሪት ዘመን እ.ኤ.እ

 

የሚቀመጠው የነዳጅ ዓይነት

ለአንድ ማሽን የሚፈለገው ሰዓት

ብዛት በዲስትሪክት

ቦንጋ

ታርጫ

ሚዛን

ዶዘር

305 እና በላይ

2012 እና በላይ

ናፍጣ

 

1200

 

2

2

2

ኤክስካቫተር

247 እና በላይ

2016 እና በላይ

ናፍጣ

 

1200

 

1

1

1

ሮለር

140 እና በላይ

2013 እና በላይ

ናፍጣ

800

2

2

2

በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መሰረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡-

1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነትምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ( TIN NO) እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛሉን በተለያዩ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ኦርጂናል እና ኮፒ በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያውንም ለእያንዳንዱ ሎት በተለያዩ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በባለሥልጣን መ/ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000642058936 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ በመያዝ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

4. የጨረታ አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው።

5. አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ሲሆን ጨረታው ከቀኑ 11:30 ድረስ ይሆናል። ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጧቱ 3:00 ተዘግቶ በዕለቱ ጧት 3፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባለብት ይከፈታል። ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።

7. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው ከጨረታ ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

8. ተጫራቾች ከ2015 ዓም ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሠሩበት የመንግሥት መ/ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ

በ ምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ዘርፍ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ በአካል በመቅረብ ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 047 452 7941/ 047 452 7727 ደውለው ማነጋገር ይቻላል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት /ምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ኢትዮጵያ/


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጧቱ 3:00 ተዘግቶ
  • Bid opening: 2026-10-26 09:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከጧቱ 3:30 ተዘግቶ
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Ethiopian Roads Authority
  • Buyer address: Ras Abebe Aregay Street, Engineering Procurement Directorate, Team-3 Ethiopian Roads Authority 1st floor, Room No. 106
  • Bid bond: 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T07:56:25.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders