Textile, Garments and Uniforms
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2019
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት 1የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶችና ብትን ጨርቆች፣
- ሎት2 የደንብ ልብስ ጫማዎች
- ሎት3 የግብርና የደንና አትክልት ዘሮች፣
- ሎት4, የእንስሳት መድሃኒትና የህክምና መሳሪያዎች
- ሎት አምስት 5 የመኪና ጎማና ከነመዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፣ የታክስ ክሊራስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ማግኘት ይቻላል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ሎት1. 15,000 አስራ አምስት ሽህ ብር፣ ሎት2 10,000/አስር ሽህ ብር፣ ሎት3- 10,000 /አስር ሽህ ብርሃ፣ ሎት4 30,000/ሰላሳ ሽህ ብር/ ሎት 5- 30,000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ መሂ ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራችየጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገፖስታበግዥናንብረትአስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን 4፡00 ታሽጎ 4:30 ይከፈታል።ሁሉም ጨረታዎች ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ወይም ማብራሪያ ካላቸዉ ለእቃና አገልግሎት ግዥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት/ ቀናት ለግ/ንብ/አስ/ቡድን በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታውለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝርመረጃከፈለጉ በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ድረስ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 011 625 0146 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- የጨረታ መዝጊያው ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።
አድራሻ፡- አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ
በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-20 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Shewa Zone Mojana Wedera Woreda F/E/D/Bureau
- Buyer address: አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን 72 ኪሎ ሜትር ወደ ደሴ መስመር ከሚወስደው መንገድ ጣርማበር (ዋሻ) ወደ ምዕራብ 22 ኪሎ ሜትር ገባ ብሎ፣
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሰነድ 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:24:15.000Z
- Source: Qelal Tenders