House and Building Foreclosure

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት/አገልግሎት

የጨረታ መነሻ ዋግ

ጨረታው የሚካሄድበት

ጨረታው የሚካሄድበት ጊዜ

 

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ ፍቃዱ አራርሶ

ቡሌ ሆራ  

ባሳዬ ሳሊ

ኦሮሚያ ክልል፣ ቡሌ ሆራ  ከተማ

01 ቀበሌ

BH/16671/B-459/2014

 

247 ካ.ሜ

የመኖሪያ ቤት

734,537

ህዳር 08 2019 ዓ.ም

4፡00-6፡00

በድጋሜ

 

ማሳሰቢያ 

1. ተጫራቾች የጦታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ከፍያ ማዘዣ /CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2 ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኘው ኢድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ከፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላም ከሰም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያለፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቅቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው፣ንዘብ አይመለስለትም። በጨረታ ስነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5. በጨረታው ላይ አለችና ተበዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መግኘት ይችላሉ፡ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6. ተጫራቾች ምዝገባ ስራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

7. ጨረታው ጀምሮ በተቀጽ ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

8.ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርስው ነዉ።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-212-65-37 ወይም 046-212-55-73 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-17 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T08:46:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders