Stationery
የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ፈርኒቸር የሚሰራ፣ ፈርኒቸር የሚገጥም፣ የቢሮ ጥገና እና የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesOffice Furniture
Amhara
More tags
Furniture and FurnishingHouse FurnitureWood and Wood WorkingSewerageConstruction and Water WorksBuilding ConstructionComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsVeterinary Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHouse and BuildingMaintenance and RepairFinishig WorksAmharic2merkatoNorth Wollo Zone Anegot Woreda FEDB
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
በአብከመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽቤት በ2019 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ በሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት
- ሎት 1 እስቴሽነሪ
- ሎት2፡- ኤሌክትሮኒክስ፣
- ሎት 3 የእንስሳት የህክምና መድሀኒት
- ሎት፡-4 ፈርኒቸር የሚሰራ
- ሎት፡-5 ፈርኒቸር የሚገጠም
- ሎት 6 የቢሮ ጥገና
- ሎት-7 የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም።
- የዘመኑ በየዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ምዝገባ፣ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል።
- ግዥው 500,000(አምስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከለ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና መረጃ ማቅረብ የሚችል ፡
- የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1-7 እስከ 10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት መግዛት ይቻላል።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት ዕቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
- ለጽህፈት መሳሪያ 15000
- ለኤሌክትሮኒክ 20000
- የእንስሳት የህክምና መድሀኒት 15000 ፣
- ፈርኒቸር የሚሰራ፣ 10000
- ፈርኒቸር የሚገጣጠም 12000
- የቢሮ ጥገና ፣ 30000
- የሽንት ቤት ግንባታ 35000 በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ ቢድ ቦንድ(በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና) ሲ.ፒ.ኦ በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ፖስታው ውሰጥ አሽጎ አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሞላበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 - 7 እስከ 11ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ህጋዊ ወሊሎቻቸው በተገኙት አንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሎት 1-7 በ11ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል።
- የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቹ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ (ማሻሻያ) ማድረግ እራሳችውን ማግለል አይችሉም።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ጥያቄ ካለቸው ከጨረታ መክፈቻ ጊዜ ከ 5 ቀን በፊት ለጽ/ቤቱ በደብዳቤ ማሳወቅ አለባቸው።
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን
- የአሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10% በማቅረብ ዕቃዎችን አ/ወ/ሴ/መ/ቤቶች ባሉ የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይሸጋገራል።
- ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤቱ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0913161098 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
- ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያ ተያይዟል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
በአብክመ ሰ/ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የግዥና ን/አስ/ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-20 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Wollo Zone Anegot Woreda FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:47:47.000Z
- Source: Qelal Tenders