Textile, Garments and Uniforms
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት በዝርዝር የተገለፁትን እቃዎች
- ሎት (01)፡- የደንብ ልብስ፣
- ሎት (02)፡- አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣
- ሎት (03)፡- የህክምና እቃዎች፣
- ሎት፣ (04)፡- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
- ሎት (05)፡- ፈርኒቸሮች፣
- ሎት (06)፡- የትምህርት ዕቃዎች፣
- ሎት (07)፡- የጽዳት እቃዎች፣
- ሎት (08)፡- ህትመቶች፣
- ሎት (09)፡- ልዩ ልዩን እና
- (ሎት 10)፡- ጭነትና ትራንስፖርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታውን ለመሳተፍ ተጫራቾች።
- ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባችው።
- ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና በጨረታ ጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲወዳደሩ የተፈቀደ የምስክር ወረቀት ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም የተመዘገቡበትን ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ሎት 01፣ 02፣ 03፣ 06፣ 07 እና 08 እቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ሲሆን ሎት 04 እና 05 ት/ቤቱ በሚያቀርበው እስፔስፊኬሽን መሰረት የፎቶ ናሙና ማቅረብ የሚኖርበት ሲሆን እንደ አስፈላጊነቱ የት/ቤቱ ቴክኒክ ኮሚቴ በአካል መጋዘን (ወርክ ሾፕ) በመምጣት እቃዎቹን ለማየት ሲመጡ ማሳየት ይኖርቦታል። በተጨማሪም በሚቀርቡ ናሙናዎች ላይ የድርጅቱን ስም ወይም ዓርማ ሆነ ማህተም ማድረግ የተከለከለ ነው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ ለሎት 01 ብር 8000፣
ለሎት 02 ብር 4000፣
ለሎት 03 ብር 1200፣
ለሎት 04 ብር 4000፣
ለሎት 05 ብር 10000፣
ለሎት 6 ብር 6000፣
ለሎት 07 ብር 3000፣
ለሎት 08 ብር 500፣
ለሎት 09 ብር 600 እና
ለሎት 10 ብር 2500 በባንክ በተረጋገጠ(CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል በቼክ ማቅረብ አይቻልም።
6. ተጫራቾች በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀው የዋጋ ዝርዝር መሙያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው አማራጭ ዋጋ ግን መሙላት አይቻልም። ት ቤቱ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ሰነድ ውጭ መሙላት አይቻልም።
7. ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ላይ ቫት (VAT) ማካተት አለባቸው።
8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደርያ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ግዴታ ነው።
9. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በተሞላው ነጠላ ዋጋ ሊሆን ይችላል ስርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለውም።
10. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
11. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር ት/ቤቱ የሒሳብ ክፍል በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
12. ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO እና የጨረታ ሰነድ በደብዳቤ የምናስተናግደው አምርታቹ ለገበያ በምታቀርቡት ምርት ላይ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው መቅደላ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከፍተኛ 23 መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ I.C.S አጠገብ። ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 011-369-0983/ 011-320-3082 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በአ.አ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ ልደታ ክ/ከ ወረዳ 06 የመቅደላ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-22 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Sub City Woreda 06 Mekdela Elementary School
- Buyer address: ከፍተኛ 23 መሰናዶ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Lessan (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:49:46.000Z
- Source: Qelal Tenders