Stationery
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising Materials
Amhara
More tags
Advertising and PromotionPrinting and PublishingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureWood and Wood WorkingCleaning and Janitorial Equipment and ServicePlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsPlastic Raw MaterialsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseSpare Parts and Car Decoration MaterialsWater Engineering Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksWater Pipes and FittingsSanitary and CeramicsVeterinary Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryAmharic2merkatoSouth Wollo Zone Jamma FEDB
Description
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት1. ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፣
- ሎት2. የፅሕፈት መሳሪያ ፣
- ሎት 3. የኮምፒውተር መሳሪያዎች ፣
- ሎት 4. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች ፤
- ሎት 5. ፈርኒቸር ፤
- ሎት 6. የፅዳት እቃ ፣
- ሎት 7. የውሃ እቃ ፣
- ሎት 8. የሞተር እቃዎች፣
- ሎት 9. የመኪና መለዋወጫ ፋስት ቪንግ እቃ ፣
- ሎት 10. የመኪና ጎማ በተጨማሪም በሪቮልቪንግ ፈንድ በጀት
- ሎት 11. እንስሳት መድሃኒት ፣
- ሎት 12. የእንስሳት ህክምና መግልጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።
- ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ።
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል።
- የግዥ መጠን ብር ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውንና ሙሉ አድራሻቸዉን ማስፈር እና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መሰረዝ መደለዝ ከጨረታ ዉድቅ የሚያደርግ መሆኑን አዉቀዉ በጥንቃቄ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚቀርቡትን የእቃው አይነት ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ በተጨማሪም መ/ቤቱ ባስቀመጠውን ናሙና መሰረት መሞላት አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ ሎት 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በመ/ቤታችን ረዳት ዝያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13 እና 14 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የግዥውን ጠቅላላ ዋጋ
- ለሎት1-ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች 22,500(ሃያ ሁለት ሽህ አምስት መቶ ብር) ፣
- ሎለት 2 የፅህፈት መሳሪያ 23,100/ሃያ ሶስት ሽህ አንድ መቶ ብር
- ለሎት 3 የኮምፒውተር መሳሪያዎች 35,500 (ሰላሳ አምስት ሽህ አምስት መቶ ብር) ፣
- ለሎት 4 ኤሌክትሪክ እቃዎች 2,500/ ሁለት ሽህ አምስት መቶ ብር፣
- ለሎት 5 ፈርኒቸር 14,500 አስራ አራት ሽህ አምስት መቶ ብር ፤
- ለሎት 6 የፅዳት እቃ 7,500 (ሰባት ሽህ አምስት መቶ ብር) ፤
- ለሎት7 የውሃ እቃ 35,500 (ሰላሳ አምስት ሽህ አምስት መቶ ብር) ፣
- ለሎት 8 የሞተር እቃዎች 4,500/አራት ሽህ አምስት መቶ ብር ፣
- ለሎት 9 የመኪና መለዋወጫ ፋስት ሙቪንግ እቃ ለእያንዳንዳቸው መኪና / ተሽከርካሪ/ ሞዴል 7,500 ሰባት ሽህ አምስት መቶ ብር ፤
- ለሎት 10 የመኪና ጎማ 3,500 ሶስት ሽህ አምስት መቶ ብር፣
- ለሎት 11 እንስሳት መድሃኒት 25,000 /ሃያ አምስት ሽህ ብር/ ፤
- ለሎት 12 የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች 6,500 ስድስት ሽህ አምስት መቶ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ በመ/ሂ 1 ማስያዝ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናልና ፖስታ ጥንቃቄ በማሸግ በጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል
- ከጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ 8:00 ይዘጋል :: በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ8:30 ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበአል ቀን እና ካሎት አምስት የስራ ቀናት ዉጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- መ/ቤቱ በጨረታው በሚገዙ ግዥው ላይ 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
- ከማንኛውም ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም።
- ማንኛውም ተጫራቾች ግዥው በጥቅል /በሎት/ የሚፈፀም መሆኑን አውቆ ለእያንዳንዱ ዝርዝር እቃወች ዋጋ መሙላት ይኖርበታል፡፡ ሎት9 የመኪና መለዋወጫ ፋስትሙቪንግን በተመለከተ አሸናፊ የሚለየው በእያንዳንዱ መኪና ሞዴል ሲሆን የተዘረዘሩት እቃወች በሙሉ ጠቅላላ ለእያንዳንዳቸው ዋጋ ያለመሙላት ከጨረታው ውድቅ ያደርጋል :: እንዲሁም አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፉባቸዉን እቃዎች ሙሉ በሙሉ ሳያጠናቅቁ ክፍያ የማይፈጸም መሆኑን እና በውለታው መሰረት እቃውን ጨርሰው ለመ/ቤቱ የማስረክብ ግዴታ አለባቸው።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-226-01-64 ወይም 033-226-01-44 በመደወል ማግኘት ይችላል።
በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ 8:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-20 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛው ቀን በ 8:30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: South Wollo Zone Jamma FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T08:56:54.000Z
- Source: Qelal Tenders