Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ለቢሮ ፅዳትና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 ዒ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ ፅዳትና እስቴሽነሪ እቃዎች ግዢ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የጨረታ ሰነዱን ብር 600 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዢ ፋይናንስ ንብረት/አስ/ ዳሬክቶሬት ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ጋራንቲ ወይንም (CPO)የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በሚል ለይተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ ብቻ ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ20 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በመ/ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር 0251-12-10-98
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና
ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Diredawa Administration Agriculture, Water, Mineral and Energy Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር
  • Bid document price: 600.00 (ስድስት መቶ ብር)
  • Published on: Melekite Dire (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T09:01:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders