Stationery
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ መስታወቂያ
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ
- አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማራችሁ ህጋዊ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 የስራ ቀናት ለወረዳው ገቢዎች 100 ብር በመክፈል ሰነዱን ከግ/ፍን/አስ/ሥራ ሂደት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የገበሩ፣ የቫት ተመዝጋቢ ፣ ቲን ቁጥር ያላቸውን የብቃት ማረጋገጫ የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 የስራ ቀናት ውስጥ በአየር ላይ የሚውል ይሆናል።
- ተጫራቾች በማጭበርበር ወንጀል ያልተመዘገቡ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 10000 cpo ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻቸው በማድረግ እና ኤንቨሎፕ በማሸግ በ11ኛ ቀን በሲዳማ ከልል ሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ምግባበት ቀን ድረስ ከረፋዱ 3፡00 አስከ 6፡00 ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛ ቀን ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። ጨረታውን ያሸነፈው አካል ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በክፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከረፋዱ 3፡00 አስከ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-22 14:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Loka Abaya Woreda FEDB
- Bid bond: 10000 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 10, 2026)
- Posted at: 2026-10-10T09:04:12.000Z
- Source: Qelal Tenders