Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በድሬ ጋዜጣ የወጣውን ጨረታ ሰርዞታል

Description

ጉዳዩ፡- ጨረታ መሰረዝን ይመለከታል፡፡

የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም የእስቴሽነሪ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የትምህረት መርጃ የስፖርትና የህትመት ስሬዎች በደሬ ጋዜጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጥሪ እንዲደረግልን የጨረታ ማስታወቂያውን አባሪ አድረገን ባቀረብነው መሰረት ጨረታው መስከረም 4/2019 አ.ም ይወጣል ተብሎ የነበረ ሲሆን ጳጉሜ 4/2018 አ.ም በድሬ ጋዜጣ ጨረታው በመውጣቱ የተያዘውን የጨረታ መርሃ ግብር ያዛባብን በመሆኑና መካተት የነበረባቸው ግዢዎች አካተን በድጋሚ ጨረታ ለማውጣት የተወሰነ በመሆኑ የጳጉሜ 4/2018 አ/ም በድሬ ጋዜጣ የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን በድሬ ጋዜጣ ማስታወቂያ እንደወጣልን እናሳውቃለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6aad0d490a538a6e3b000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Bid opening: 2026-10-17 12:00
  • Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Sabyan Secondary & Preparatory School
  • Published on: Melekite Dire (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T09:33:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders