Cleaning and Janitorial Equipment and Service

ድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የፅህፈት፣ የፅዳት እቃ፣ የመኪና ጥገና፣ የመኪና ጎማ፣ የሆቴል መስተንግዶ መግዛት ይፈልጋል

Description

የተለያዩ /ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የድ/ጤ/ቢ 003/2019

  1. የፅህፈት
  2. የፅዳት እቃ
  3. የመኪና ጥገና
  4. የመኪና ጎማ
  5. የሆቴል መስተንግዶ

ከላይ በቁጥር 1 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ግዥ ክፍል ቁጥር 3 በመግዛት የመወዳደሪያ ዋጋ የያዘውን ሰነድ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ቀናት በኃላ (በ16ኛው የስራ ቀን) ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ለዚህ ተግባር በተዘጋውና በግዥ/ን/ጠ/አ/ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  • የ2019 የተከፈለበት የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ (ቢድ ቦንድ) በ4ባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ከሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር 5000.00 (አምስት ሺ ብር) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • አንድ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መቀነስም ሆነ መጨመር የማይችል መሆኑን።
  • በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት የጨረታ ማስመስከሪያ ገንዘብ ወድያውኑ የሚመለስላቸው ሲሆን የአሸናፊዎች ግን ከመ/ቤቱ ጋር ውል ሲፈፅሙና የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10% ሲያሲዙ ብቻ የሚመለስ ይሆናል።
  • የጨረታው አሸናፊዎች በ10ቀን ጊዜ ውስጥ ቀርበው ውል ባይፈፅሙና የውል ማስከበሪያ ባያሲዙ
  • የጨረታ አሸናፊነታቸው ተሰርዞ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ የሚወረስ መሆኑን፡-
  • የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጨምሮ ከ15 ቀናት በኋላ (በ16ኛው የስራ ቀን) ከጠዋቱ በ3፡30 ይታሸጋል።
  • ጨረታው በ16ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ አዳራሽ የሚከፈት መሆኑን
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስ/ቁጥሮች 09 93 67-21-57/0915-76-29-10 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።

ከድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ቀናት በኃላ (በ16ኛው የስራ ቀን) ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-15 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ቀናት በኃላ (በ16ኛው የስራ ቀን) ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Health Bureau
  • Bid bond: 5,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T09:37:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders