Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪናዎችና ሞተር ሳይክል ጎማዎች ግዢ ለማድረግ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኪናዎችና ሞተር ሳይክል ጎማዎች ግዢ ለማድረግ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታ ሰነዱን ብር 600 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ/ኢነርጂ ቢሮ የግዢ ፋይናንስ ንብረት አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንከ በተመሰከረለት ጋራንቲ ወይንም (CPO)የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በሚል ለይተው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20 ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ ብቻ ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ20 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0251-12-10-98

የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Diredawa Administration Agriculture, Water, Mineral and Energy Bureau
  • Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 600.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-10T09:40:37.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders