Textile, Garment and Leather

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የ2019 በጀት ዓመት ትጥቅ የሚያቀርብ ድርጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨ / ማ / ቁ / ድሬከተማ 001/19

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የ2019 በጀት ዓመት ትጥቅ የሚያቀርብ ድርጅት ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

  • በሎት 1 / የወንድና የሴት እግር ኳስ ትጥቅ
  • በሎት 2/ ለብስክሌት ቡድን ትጥቅ፣እና መለዋወጫ ዕቃ
  • በሎት 3/ ለቦክስ ቡድን ትጥቅ

1. በዘርፉ የተሠማሩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በዘርፉ የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ።

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።

4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ጨረታ አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የጨረታ ሠነዱን ከድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሂሣብ ክፍል በአካል ወይም በወኪሎቻቸው ቀርበው በመውሰድ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገበት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ሣጥኑ ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

7. በጨረታ መክፈቻ ቀን የተወዳደራችሁበትን የትጥቅ አይነት ሳምፕል ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

8. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. ለተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ።

በክለቡ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር፡- 0963 691 411 ወይም 0935 356 665 መጠየቅ ይችላሉ።

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-11-05 15:30
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Kenema Sport Club
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T07:38:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders