Textile, Garment and Leather
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ ጨርታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መዓዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ የሲፒኦ መጠን 55,500 ብር
- ሎት 2 የፅህፈት እቃዎች የሲፒኦ መጠን - 40,000 ብር
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች የሲፒኦ መጠን 58,200 ብር
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች የሲፒኦ መጠን - 33,570 ብር
- ሎት 5 የጭነት አገልግሎት የሲፒኦ መጠን 7000 ብር
- ሎት 6 የትራንስፖርት አገልግሎት የሲፒኦ መጠን 13,000 ብር
- ሎት 7 ፈርኒቸር ጥገና የሲፒኦ መጠን 12,000 ብር
- ሎት 8 ኤሌክትሮኒክስ ጥገና የሲፒኦ መጠን 12,000 ብር
- ሎት 9 የተለያዩ ግብርና ግብአት የጓሮ አትክልት አይነቶች /ዘር/ የሲፒኦ መጠን 27,000 ብር
- ሎት 10 የህትመት አገልግሎት የሲፒኦ መጠን 24,000 ብር
- ሎት 11 የመኪና የወንበር ልብስ ዲኮሬሽን 15,000 ብር
- ሎት 12 የዲኮር እና ድንኳን ስራ አገልግሎት የሲፒኦ መጠን 3000 ብር
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
1.በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው 1ኛ, ፋይናንሻል ኦርጅናል ለብቻ 2ኛ ፋይናንሻል ኮፒ ለብቻ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር፣ ቫት፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ እና የመሳሰሉትን ሰነዶች በሶስት ፖስታ ለየብቻ በማሸግ በድርጅቱ ሃላፊ ተወካይ ተፈርሞበት የድርጅቱን ማህተም በሰነዱ እና በፖስታው ላይ በመምታት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ በመምጣት የጨርታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በተራ ቁጥር አንድ መሰረት ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ጽ/ቤት 2ተኛ ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የገዙትን መሙያ ሰነድ ሙሉ በሙሉ መመለስ ያስፈልጋል። ሰነዱን ቆርጦ ማስቀረት፣ ከተቀመጠለት መሙያ ቦታ ውጭ መሙላት፣ ስርዝ ድልዝ አድርገው ፊርማ አለመፈረም እና ማህተም በእያንዳንዱ ገፅ ላይ አለማድረግ ከውድድር ውጭ ያደርጋል።
5. የጨረታው ሳጥን በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ 3፡30 ሰዓት ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት1፣ ሎት 2 እና ሎት 3 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለቀሩት ሎቶች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የሚቀርቡ ናሙናዎችም ተከፍተው የሚታዩ መሆናቸውን ተጫራቾች ማወቅ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨርታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨርታ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ
አድራሻ ሃና ማሪያም ቀለበት ሳይሻገር ቆጣሪ ት/ቤት አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 09 10 90 90 04/ 09 15 71 74 61/ 09 13 45 01 34
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-23 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifa Silk Lafto Sub City Woreda 11 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T08:31:59.000Z
- Source: Qelal Tenders