House and Building Sale
ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የዋስ ስም
|
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ
|
የሚሸጠው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት
|
የካርታ ቁጥር
|
የጨረታ ዋጋ መነሻ
|
የጨረታ ሽያጭ
|
|||
|
ከተማ
|
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት
|
||||||||
|
1
|
ወ/ሮ መድሃኒትኤሊያስ እና ወ/ሮ ራሽ ኩማ
|
ሐይሉ ላንቃሞ እና አበራሽ ኩማ
|
ሐዋሳ
|
መኖሪያ ቤት |
ሐዋሳ
|
ታቦር ክ/ከተማ
|
ፉራ
|
መኖሪያ ቤት |
የቦታው መለያ ቁጥር HB27A/8 ምስክር ቁጥር 3696 |
2,000,000
|
ጥቅምት 16/2019
|
5:00
|
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከጨረታው በፊት ባሉት 5 ቀናት ከቅርንጫፍ ሰራተኞች ጋር በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮች፤ ቫትን፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች በጨረታ አሸናፊው ይሸፈናሉ።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር 011 470 5102 ወይም 09 12 79 41 57 ወይም 09 39 81 32 60 ወይም 046 212 7477 መደወል ይችላሉ።
ግራንድ ማይክሮፋይናስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-10-26 11:00
- Region: Sidama
- Publishing entity: Grand Micro Finance Institution S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T08:45:34.000Z
- Source: Qelal Tenders