Industrial Machinery Provision and Installation

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር /መለያ

የይዞታው ስፋት ካሜ

 

የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት

1

አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

አመዝ የእሸት ቡና መፈልፈያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ወንጌል ጀነራል

ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር

በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ

SD001200710001

 

4,176.39

 

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ መጋዘን፣ ቢሮዎች፣ ልዩ ልዩ ግንባታዎች እናየፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ማሽኖች

106,658,689.00

 

01/03/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት

 

2

ወንጌል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

እለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ተበዳሪው

በሲዳማ ክልል፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር ክፍለ ከተማ፣ ፋራ ቀበሌ

786

10,000

 

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ፣ ቢሮዎች እንዲሁም  የደብተር እና ካኪ ወረቀት ማምረቻ ማሽኖች

248,262,149.96

 

01/03/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት

 

3

አቶ አምሳሉሞላልኝ መለሰ

ተበዳሪው

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ

BIAIP/025/2015

 

16,460

 

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና በግንባታ ላይ ያለ ቢሮ

 

30,711,083.56

 

01/03/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት

 

4

ማንቶ ኢንዱስትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ተበዳሪው

በአዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12

 

AA000070408092

 

1000

 

ለኢንዱስትሪ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ

 

60,514,883.98

 

01/03/2019 ዓ.ም 8:00-09:00 ከሰዓት

 

5

ወይ. ሂሩት ጥዑመ ልሳን ካሳ

አቶ ኤፍሬም ፍቅሩ

 

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ጉለሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 09

AA000100900339

 

420

የመኖሪያ ቤት

 

26,872,564.19

 

01/03/2019 ዓም 09:00 - 10:00 ከሰዓት

6

አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ

አለቃ ማሞ ፈይሳ

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01

የካ/239500/12

 

346.21

 

የመኖሪያ ቤት

 

9,488,058.72

 

02/03/2019 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት

7

አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ መገኑ

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል፣ በሽገር ከተማ : በነገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02

L/X/L/D/1891/00

 

2,147.07

 

ለሆቴል አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ

69,346,255.86

 

02/03/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት

8

ኬቱጂ ትሬዲንግ ኃያተ.የግ.ማህበር

ወይ. ዘርፌ ሞገስ

በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12

YK10217245122232637

122.23

 

የመኖሪያ ቤት

 

14,507,423.45

 

02/03/2019 ዓ.ም. 5:00-6:00 ጠዋት

9

እነ ቤተልሄም እና ስረአት ሳሙና ማምረት ህብረት

 

አቶ ደሳለኝ ኃ/ ማርያም

በአማራ ክልል፣ ደሴ ከተማ፣ ቀበሌ 10

AM003021714004

 

1,984

 

የፋብሪካ ህንፃ

 

42,981,401.39

01/03/2019 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት

10

አቶ ብርሀኑ ያለው

ከበበው

አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ

በአማራ ከልል ጎንደር ከተማ ቀበሌ 02

ጎን/ከተ/23897/17

200

የመኖሪያ ቤት

 

4,624,346.78

 

01/03/2019 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት

11

አቶ ብርሀኑ ያለው ከበበው

አቶ ጌትነት ዘገየ በዜ

በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የቀበሌ 02

ጎን/ከተ/24134/17

200

የመኖሪያ ቤት

 

4,624,346.78

 

01/03/2019 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

12

አቶ ብርሀኑ ያለው

ከበበው

ተበዳሪው

በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ የቀበሌ 02

ጎን/ከተ/23898/17

200

የመኖሪያ ቤት

 

4,624,346.78

 

01/03/2019 ዓ.ም. 5:00-6:00 ጠዋት

 በመሆኑም።

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራችን መነሻ ዋጋ ¼ ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሊፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒአ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. በተራ ቁጥር ከ1 - 8 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ንብረት ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ከተራ ጥር 10 እስከ 12 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሊሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆና።
  4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላ።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጃ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ማለሰብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  9. ባንክ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Tender details

  • Deadline: 2026-11-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-11 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
  • Posted at: 2026-10-12T10:08:11.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders