Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚሆኑ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Sidama
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚሆኑ
- Lot 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- Lot 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡-
- በንግድ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያለው/ላት የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ፍቃዳቸዉን ያሳደሱ፡
- የተ.እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ 3% WITHHOLD መክፈል የሚችል።
- ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃዳቸውንና የተ.እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክሜንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ዳዬ ከተማ አስ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈልና የከፈሉበትን ደረስኝ ይዘው በቢሮ ቁጥር 07 ቀርበው የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በነጠላና በጠቅላላ ማቅረብ መቻል አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሰነድ በስም በፖስታ ውስጥ ታሽጎ 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ተደርጎ ዳዬ ከተማ አስ/ግዥ/ክ/ን/አስ/ስራ ሂደት በቢሮ በቁጥር 07 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
- ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ቀጥሎ ባለው በስራ ቀን ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
- አሸናፊ ተጫራች በቂ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት ዕቃውን እስከ መ/ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ የሚችል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨራታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ 0916 042 107 / 0923 366 069 / 0916 368 263
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-26 14:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Daye City Administration FEDB
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T10:52:56.000Z
- Source: Qelal Tenders