Textile, Garments and Uniforms
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አልባሳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የትምህርት መረጃ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureWood and Wood WorkingHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalOthersMaintenance and RepairAmharic2merkatoAsko Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019 ዓ.ም.
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. ሎት 1 አልባሳት
11. ሎት 2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
111. ሎት 3 የትምህርት መረጃ እቃዎች
IV. ሎት 4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎችና
V. ሎት 5 የኤሌክትሮኒክስና
Vl. ሎት 6 የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ(ቲን ነምበር)ቁጥር ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ(የቫት)ተመዝጋቢ የሆኑ
- የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
- ናሙና(ሳምፕል) ለሚጠይቁ እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ
- የባንክ አካውንት በተወዳደሩት ድርጅት ስም አካውንት መከፈቱን ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ
- ሎት 1፡- 17,856.25 ብር፤
- ሎት 2፡ 9,800 ብር ፤
- ሎት 3፡- 7,750 ብር ፤
- ሎት 4 ፡- 12,353.965 ብር
- ሎት 5፡- 6,944.065 ብር
- ሎት 6፡- 8,750.72 ብር
- በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ)ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አምጥተው ቢሮ ቁጥር 56 ለዚህ በተዘጋጅው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስረከቢያ ባሸነፈባቸው እቃዎች ላይ 10 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውሎ እቃዎቹን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመግለጽ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ቢሮ ቁጥር 56 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ አካላት ከሆኑ ሰነድ ለመውሰድ በሚመጡበት ጊዜ ከሚመለከተው አካል ወቅታዊ የሆነ በጽህፈት ቤቱ ስም የተጻፈ የዋስትና ደብዳቤ የሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር የስራ ሰአት ከ 2፡30 እስከ 10፡00 ሰአት ድረስ አስኮ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 56 በመገኘት የማይመለስ 300 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ10 የስራ ተከታታይ ቀናት በመጨረሻው ቀን በ11፡30 የሚታሸግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ11ኛው የስራ ቀን ሆኖ ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ተጫራቾች ባሉበት ከ ጠዋቱ 4፡00 ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡
አድራሻ ፡- ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ብርጭቆ ፋብሪካ ፊት ለፊት ኪሊላንድ ኮንዶሚኒየም መግቢያ ላይ አስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 011-8-27-72-72-14/0913454324 /0911908647
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአስኮ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ለ10 የስራ ተከታታይ ቀናት በመጨረሻው ቀን በ11፡30 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-23 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ሆኖ ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ተጫራቾች ባሉበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Asko Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T11:22:10.000Z
- Source: Qelal Tenders