House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 009/2019
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለሁለተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ያስያዡ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አገልግሎት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ከተማ |
ቀበሌ (ቀጠና) |
ስፋት በካሬ |
የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና የቤት መለያ ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት |
አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት |
ጉሃላ |
ጉሃላ |
01 |
250 |
የ-07/1597/2013 |
የድርጅት |
1,101,166.90 |
ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
|
2 |
አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት |
አቶ በላይ በሪሁን መኳንንት |
ጉሃላ |
ጉሃላ |
04 |
250 |
ማ-14/03/248 |
የድርጅት |
1,185,090.00 |
ህዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም |
8:00-10:00 |
ማሳሰቢያ:-
1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።
3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሱ ተቆጥሮ ያሰያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛወር እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል።
6. ጨረታው የሚካሄደው በዲስትሪክቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ይሆናል።
7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠውን ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው።
9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 111 3908, 058 111 0261, ደውለዉ መጠየቅ ይችላሉ።
11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-11-24
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-24 16:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T12:13:34.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders