Equipment and Accessories
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብዓት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ ዲግሪ እና በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም ጥራት ያለውን ትምህርት ለመስጠት ግብዓት የሚሆኑ የICT መሳሪያዎች ከታች በተገለፀው መስፈርት መሰረት ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታው ላይ የምትሳተፉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ድርጅታችን ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር C-116 በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 1,000.00 (አንድ ሺ ብር) መግዛት የምትችሉ ሲሆን ለዚህም ጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- አጫራቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0974-17-66-00 0974-17-66-17 መደወል ትችላላችሁ፡፡
1.ለግዥ የተፈለገው የICT መሳሪያዎች
|
No |
Item |
Unit |
Quantity |
Remark |
|
1 |
Desktop Internal HDD 1TB |
PCS |
5 |
|
|
2 |
Desktop Internal SSD 1TB |
PCS |
5 |
|
|
3 |
Power Supply (Dell OptiPlex 3000 core i5) |
PCS |
5 |
|
|
4 |
Power Supply (Dell OptiPlex 7020 core i7) |
PCS |
5 |
|
|
5 |
UTP Cable Full Copper CAT 6E |
Carton |
1 |
|
|
6 |
Padlock Computer |
PCS |
200 |
|
|
7 |
Cable Tie Zipper |
PCS |
100 |
|
|
8 |
Socket outlet Plug 3 hole |
PCS |
200 |
|
|
9 |
Digital Multimeter |
PCS |
5 |
|
|
10 |
Network toolkit |
PCS |
2 |
|
|
11 |
Maintenance toolkit |
PCS |
2 |
|
|
12 |
Blower |
PCS |
1 |
|
|
13 |
Trunking Box 200*100mm |
PCS |
40 |
|
|
14 |
Unmanaged D-Ling 48 port |
PCS |
2 |
|
|
15 |
Smart TV 75” |
PCS |
1 |
|
|
16 |
Digital Signage 55” |
PCS |
1 |
|
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-10-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hope Enterprise University College
- Bid document price: 1,000.00 (አንድ ሺ ብር)
- Published on: Reporter (Oct 11, 2026)
- Posted at: 2026-10-12T13:19:12.000Z
- Source: Qelal Tenders