Billboards and Digital Advertising

የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ፕሮዳክሽንና የአየር ለ52 ሳምንታት (12 ወራት) በሶስት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በኦሮምኛና በሶማሊኛ ሰዓት ለእያንዳንዱ ፕሮግራሞች የ30 ደቂቃ አገልግሎት ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d030bfb1-2d80-4ca1-9d07-4f9a7cb88f36/open

Reference Number: MoR-NCB-NC-0179-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: Ministry of Revenue

Contact Information

Address: EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING

Town: Dire Dawa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 34

Post Code: 11

Telephone: +251 093201833

Email: [email protected]

Office: 302

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 11, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 22, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 22, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 17, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Bid Security: 20000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • VAT registration certificate Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6. Reference: 4.6
  • Conflict of Interest No conflict of interest as described in ITB Clause 6. Reference: 4.3
  • Nationality Nationality in accordance with ITB Clause 4.2. Reference: 4.2
  • Valid tax clearance certificate Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6 Reference: 4.6
  • Valid trade license or business organization registration certificate Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 Reference: 4.6

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

 በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤  አሸናፊው ተጫራች በተለያዩ ምክንያቶች ፕሮግራሙ አየር ላይ የማይውልበት ሁኔታ በጣቢያው ምክንያት ቢፈጠር በሌሎች ቀናት ፕሮግራሙን አየር ላይ እንዲውል /እንዲካካስ ያደርጋል፤ ይህ በማይሆንበት ጊዜ የማካካሻ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን ቀን ውል ለመ/ቤቱ ቀድሞ ያሳውቃል በተገለፀው መሰረት ተፈፃሚ ካልሆነና ፕሮግራሙ ሳይተላለፍ ከቀረ ውል ሰጪ ላልተላለፈው ፕሮግራም ክፍያውን አይፈፅምም፤  በፕሮግራም ቅድመ ቀረፃ ወቅት በቪዲዮ የተቀረጹትን ዋና ዋናውን በፎቶ በመቀየር ያቀርባል፤  አሸናፊው የሚዲያ ተቋም ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ከባለድርሻ አካላት/ ከህብረተሰቡ ለግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን በመሰብሰብ ቃለ መጠይቆችን እና ዶክመንቶችን በማዘጋጀት ፕሮግራሙ የተሻለና ተደራሽ እንዲሆን ያደርጋል፤  አሸናፊው ድርጀት ከተቋሙ የሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በጋራ በመሆን ለሚሰራቸው ስራዎች በመወያየትና የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ የፕሮግራሙ ስርጭት የተሻለ ተፈፃሚ እንዲሆን ያደርጋል ፤  መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታወን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፤


Tender details

  • Deadline: 2026-10-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-22 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Revenue
  • Buyer address: የቀድሞ ቡና ቦርድ ከንፋስ ስልክ ት/ቤት ዝቅ ብሎ ባለው ሙለጌ ህንፃ ላይ
  • Bid bond: 20000 ETB
  • Published on: Government (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T05:53:38.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders