Stationery
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ
ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ስቴሽነር ዕቃ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች ሟሟላት የሚችሉ ተጫራቾች በሙሉ እንድሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
- በዘርፉ ቀጥተኛ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸው በበጀት ዓመቱ ያሳደሱ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑና ወርሃዊAT/ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለአቅራቢነት የተመዘገቡና መልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 12000/አስራ ሁለት ሺህ/ብር የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም በባንክ የተረጋገጠ ሰ.ፒ.አ/C.PO/ወይም ባንክ ዋስትና በማሰራት ማስገባት የሚችሉ
- አሸናፊ የሆኑ ድርጅት በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በገባው ውል መሠረት ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ ዕቃ ማቅረብና ቅድመ ናሙና ማሳየት የሚችል ተጫራች ለጨረታ የተዘጋጀው ሰነድ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ ጨረታ ሰነድ ከያዘው ባለሙያ እጅ ሰነዱን ብር 300/ሶሰት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ፤ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 9 ቀናት በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መወሰድ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ላይ ህጋዊ ማህተም በስም የታሸገ ፖስታ እንድታስገቡ እናሳሰባለን
- አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃዎች በትክክል የጥራት ደረጃ የጠበቀ ዕቃ በማቅረብ ሲዳማ ብሔራዊ ክልል መንግስት ምስ/ሲ/ዞ/ጭ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ ማስረከባቸው እንደተረጋገጠ ክፍያው ወዲያው ይፈጽማል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን የሚከፈትበትን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- 0910740670/0926064520
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን የጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-22 14:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Zone Chire Woreda FEDB
- Bid bond: 12,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T08:33:44.000Z
- Source: Qelal Tenders