Equipment and Accessories
የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ቴክኒክና ሞያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
Oromia
More tags
IT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureStationeryTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsMechanicalHand Tools and Workshop EquipmentCleaning and Janitorial Equipment and ServiceMaterialsEducation and TrainingAmharic2merkatoShala Woreda Finance And Economic Development Bureau
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛው ዙር ግዥ የ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡-
- ኤሌክትሮኒክስ
- ፈርኒቸር
- የጽ/መሣሪያዎች
- የፅዳት ዕቃዎች
- የደንብ ልብስ
- ቴክኒክና ሞያ ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ከሕጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር : 0913269974 /0916594086/0935682090 ይደውሉ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ አርሲ ዞን የሻላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-10-26 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Oromia
- Publishing entity: Shala Woreda Finance And Economic Development Bureau
- Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T08:46:44.000Z
- Source: Qelal Tenders