Stationery
የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Oromia
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoSheger City High Court, Sululta District Court
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለፍርድ ቤታችን
- የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- የጽዳት እቃዎች፣
- ቋሚ እቃዎች፣
- አላቂ እቃዎች፣
- የደንብ ልብሶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ፣
ከዚህ በታች የተገለፀውን መመሪያ በመከተልና ከዚህ ጋር ተያይዞ በቀረበው እስፔስፍኬሽን መሰረት ተጫራቾች ይህንን ጨረታ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈል በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ለብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነዱን ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 /አንድመቶ/ ብር ከሱሉልታ ክፍለከተማ ፍርድ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30000.00(ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
- ጨረታው በ21ኛው የስራ ቀን 4፡00 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ባለቤት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል። እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቾች ሙሉ ሰነዶቻቸው፣ ሥማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ የተጻፈ መሆን አለበት።
- ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ጨረታው ላይ ሲቀርብ (ለመሳተፍ) ሙሉ የኦዲት ርፖርት የ2018 ዓ.ም መቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የምትወዳደሩበት የእቃው አይነት ላይ ሳምፕል (sample) መቅረብ ይኖርበታል። ምክንያቱም የምትወዳደሩት ባቀረባችሁ sample ስለሆነ፡፡ Sample የደንብ ልብስ፣ እስቴሽነሪ፣ የፅደት ቋሚ እና አላቂ ሲሆን ኤልክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በፎቶ መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ግዥው ከ 20000.00 ብር በላይ ከሆነ 50% ቫት ጽ/ ቤቱ ይቆረጣል።
- በጨረታው የተሸነፉትም ተሸናፊነታቸው እንደተረጋገጠ ለጨረታ ማስከበሪያ በዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለቸዋል።
- ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ የመቆያ ግዜ (Price validity date) ከጨረተው መክፈቻ እለት ጀምሮ የሚጸናበትን ጊዜና ስራውን አጠናቆ የሚያስረክብበትን ጊዜ(Delivery time) መግለጽ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፍዎች እቀው እስከ መስሪያቤቱ ድረስ መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሱሉልታ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-02 10:30
- Bid opening (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sheger City High Court, Sululta District Court
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T09:05:17.000Z
- Source: Qelal Tenders