Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት 2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግዥ ኮድ 001
|
|
የዕቃ ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪ |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ ግዥ |
25,000.00 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ |
21,900.00 |
|
ሎት 3 |
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ |
1,700.00 |
|
ሎት 4 |
የቢሮ ጽዳት እቃዎች ግዥ |
30,000.00 |
|
ሎት 5 |
የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ |
20,672.00 |
|
ሎት 6 |
የህትመት ስራዎች ግዥ |
12,000.00 |
|
ሎት 7 |
የተለያዩ ኪራይ አገልግሎቶች |
20,000.00 |
|
ሎት 8 |
ፕላንትና ማሽነሪ እድሳት ጥገና |
500.00 |
|
ሎት 9 |
ህንፃና ቁሳቁስ ጥገና |
1,500 |
|
ሎት 10 |
ለተሽከርካሪና እና ሌሎች መጓጓዣ እድሳትና ጥገና |
11,500.00
|
በጨረታው መሳታፍ የሚችሉት
- በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ TIN NO/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና እና
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
1. ከላይ የተዘረዘሩትናን ማሰረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ አርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2.የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በወረዳው ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቀርበው በመግዛትና መጫረት ይችላሉ።
3. አነስተኛ ጥቃቅን ማበራት በአምራችነት ተደራጅታችሁ መወዳደር የምትፈልጉ ካላችሁ ካደራጃችሁ አካል በፅ/ቤት ሀላፊ የዋስትና ደብዳቤ ማስረጃ ማምጣት አለባችሁ። የራሳቸው ምርት ካሆነና ገዝተው ለሚያቀርቡት እቃ የጨረታ ሰነድ መግዛና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት በባንክ በተራጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት የአንዱን መለኪያ ዋጋ 15% የተ.እ.ታ. ጨምሮ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸውን የተለያዩ ኢንቨሎፕ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለያይተው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም አንድ ኮፒ በማሸግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ዓርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 ከሰዓት በኋላ ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ነው።
8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው ቀን 11፡30 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይርባቸዋል። በ11ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙት ይከፈታል።
9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ወይም አገልግሎት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. አሽናፊ ድርጅቶች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ወደ መስሪያ ቤቱ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ o5 ፋይናንስ ፅ//ቤት ድረስ መቅረብ አለባቸው።
12 ለበለጠ መረጃ፡- በአካል ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት ሰሚት ኮንደሚኒየም ሁለተኛ በር ሰንሻይን አረጋውያን መርጃ መዓከል ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-22 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lemi Kura Sub City woreda Finance office
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T09:22:04.000Z
- Source: Qelal Tenders