Textile, Garment and Leather

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሚገዙ እቃዎች፦

የጥበቃ ሱሪ

የጥበቃ ሸሚዝ

የጥበቃ ኮት

የጥበቃ ጃኬት

የፅዳት ሠራተኛ ሽርጥ

ኮፍያ

ከረባት

የሴት ጉርድ ጫማ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ፣ ቦት ጫማ እና ጉርድ ቦት ጫማ

2. ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች፦

  • በዘርፉ የሚሠሩ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቲን ነምበር፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ሰነድ በተወሰነው ዋጋ የሚችል።
  • የቀረበለት የአልባሳትና ጫማዎች የተጠየቀውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ።
  • የዘመኑ ግብር የከፈለና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።

3. የጨረታ ሂደት፦

  • የጨረታ ሰነድ በማይመለስ 300 ብር በመግዛት በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ከድርጅቱ ዋናው ቢሮ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይቻላል።
  • ጨረታው ከ5ቀን በኋላ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ሰአት ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  • አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻችን አዲስ አበባ ቂርቆስ ወረዳ 07 ቢ/ቁ 0004/39/1 መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ስልክ 0904 392 415/ 0910 597 275/ 0944 350 297

አልትሜት ኢትዮጵያ ጥ/ማ/አገ/ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ቆይቶ ከ5ቀን በኋላ 4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-10-17 10:30
  • Bid opening (note): በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ቆይቶ ከ5ቀን በኋላ ከረፋዱ 4፡30 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ultimate Ethiopia Security and Consulting Service PLC
  • Buyer TIN: 0062060267
  • Buyer address: Addis Ababa
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T09:46:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders