Equipment and Accessories
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
South Ethiopia Regional State
More tags
IT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingStationeryAmharic2merkatoSNNPRS Supreme Court
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም
- ኤሌክትሮኒክስ ፣
- አላቂ የጽዳት እቃዎችና
- የጽህፈት መሳሪያዎችን፣
- የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና
- የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት
- ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት2 አላቂ የጽዳት እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 3 የተዘጋጀ ደንብ ልብስ
- ሎት 4 የዘመኑ 2019 አጀንዳና ካላንደር ህትመት
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ በማድርግ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች
- ለሎት-አንድ 90,000 (ዘጠና ሺህ ብር)
- ለሎት ሁለት 40,000 (አርባ ሺህ ብር)
- ለሎት ሶስት 27,000 (ሃያ ሰባት ሺህ ብር ብቻ)
- አጀንዳና ካላንደር ህትመት 24,000 (ሃያ አራት ሺህ ብር)ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ ከ90 ቀን ያላነሰ ጊዜ ያለሁ ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
- የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ።
- ለሎት አንድ ፋይናሻል እና ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ለሎት ሁለት እና ለሎት ሶስት ለእየንዳንዱ ፋይናሻል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ለሎት አራት ለቴክኒካል ግምገማ አጀንዳና ካላንደር ለብቻ በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ከ60 ቀን ማነስ የለበትም
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃወች በደ/ኢ/ክ/ጠ/ፍ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ያስረክባል።
ማሳሰቢያ
- ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለ ጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎ በስልክ ቁጥር 0926465293 ወይም 0926306945 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-28 14:30
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: SNNPRS Supreme Court
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T10:58:07.000Z
- Source: Qelal Tenders