Stationery

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የ605ኛ ኮር ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  • የጽሕፈት፣
  • የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች የቀላል ተሽከርካሪ ፣
  • የማሽነሪ እና
  • የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች

ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፍቼ 605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ውሎ ጥቅምት 16/2/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍቼ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አንበሳ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 0920036840 ወይም 0937970825 ወይም 0927948273

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር

ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል

ፍቼ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-26 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T11:03:01.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders