Stationery
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/001/19
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ስ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከሕጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
- ሎት 01 የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
- ሎት 03 የቢሮ ፈርኒቸሮች፣
- ሎት 04 ጀነሬተር
- ሎት 05 ሞተር ሳይክል
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ሕጋዊ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ከሚያገኘው ገቢ 3 በመቶ ገቢ የሚከፍል ( ለመክፈል ፊቃደኛ የሆኑ ) መሆን ይኖርባቸዋል፤
ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመስስ ለእያንዳንዱ ሎት 500 ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ጌሻ ወረዳ ገቢዎች ን/ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 34 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፤
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም
- ሎት oı የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች 30000 ብር
- ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ 30000ብር
- ሎት o3 የቢሮ ፈርኒቸሮች፣30000 ብር
- ሎት ዐ4 ጀነሬተር 30000 ብር
- ሎት 05 ሞተር ሳይክል 30000 ብር ከጨረታው ቴከኒካል ዶክሜንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሎት በመስየት እና የሎት ቁጥርን ሰነድ ላይ በመፃፍ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ሥራ ክፍል የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
- ተጫራቹ ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ስረጋገጥ ውል ለገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ስማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ የጨረታው ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ለሰማኒያ ቀናት ይሆናል
- ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ ስረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ ዕቃዎችን በራሱ ወጪ እስከ ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አቅርቦ ያስረክባል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ሥራ ክፍል በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- ጨረታው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ
ወረዳ ፋይናይስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-28
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-28 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Kaffa Zone Gesha Woreda F/E/D/B
- Bid bond: 30000 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T11:09:14.000Z
- Source: Qelal Tenders