Equipment and Accessories

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ መክፈቻ ቀንን ማራዘም ይፈልጋል

Description

የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ. ኮ/ ብግጨ /አግ/11/01/2019

ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ መክፈቻ ቀንን ማራዘም ማስታወቂያ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ክ/ብግጨ/አግ/11/01/2019 ለሊፍት እና ሊራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለመፈፀም የጨረታ ማስታወቂው መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ እንደሚያበቃ መውጣቱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለፀው የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለተጨማሪ ቀናት ማራዘም ስላስፈለገ ከላይ በተገለፀው የጨረታ መለያ ቁጥር የወጣው ለሊፍት እና ለጋራዥ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ጨረታ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ላይ ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳወቅን፣ ይህ የጨረታ ማራዘሚያና ማስተካከያ የጨረታ ሰነዱ አካል መሆኑን እናሳውቃለን።

ለተጨማሪ መረጃ 

በስልክ ቁጥር 011-5-15-77-28 ወይም 011-5-58-48-90 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዌብሳይት/ website www.fhc.gov.et 

የፖ.ሣ.ቁ PO Box 299

ፋክስ ቁጥር 011554-60-45 011552-46-46

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6ab634a30a538a2076000001/


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-23 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Federal Housing Corporation
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T11:28:18.000Z
  • Buyer website: https://www.fhc.gov.et
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders