Equipment and Accessories
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ
- የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣
- የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣
- የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣
- እስቴሽነሪ፣
- ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-
1. የዘመኑ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
2. ወቅታዊ የግብር ግዴታውን ያሟሉ
3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
4. ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ እና ቲን ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ 15000 (አስራ አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የበረክ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000065445925 በመክፈል ሰነዱን ከበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት በጨረታው መካፍል ይችላሉ። የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው ለ15 የሥራ ቀን በተከታታይ ቀኑ አየር ላይ ውሎ በ16ኛው የሥራ ቀን በ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
7. አሸናፊ ተጫራች ማንኛውንም ወጪ ችሎ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች ፍ/ቤት ድረስ ያቀርባል። ፍ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር
0971913655/0988667892
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-30
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን በ 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-30 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን በ 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Berek Woreda Court
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
- Posted at: 2026-10-13T11:34:17.000Z
- Source: Qelal Tenders