Printing and Publishing

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/ኦ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስር ለሚገኙ ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል ሕትመት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የደንበኞች ውል ማዋዋያ ኮንትራት ፋይል

ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)

ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ.እ.ታ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

1.ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣

2.በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።

3.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000482105592 EEU-ፊንፊኔ ዙርያ ዲስትሪክት በሚለው በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4.አድራሻ፦ 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣

5.ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) “Ethiopian Electric Utility-Sheger Region" ስም የተዘጋጀ መሆን ይኖርበታል።

6.የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባንክ ማቅረብ አለባቸው።

7.ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ሸገ/ሪ/ግ/ጨ/003/2019 የሚል በማድረግ እስከ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚያው ቀን ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም 4፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል።

8.ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9.ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-011-522-65-04 መደወል ይችላሉ።

10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብ የተጠበቀ ነው።

በኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-26 10:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 13, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T12:05:43.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders