Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የሚዲያ ጨረታ ማስተወቂያ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም/ በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች

  • ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 2 የጽዳት እቃ
  • ሎት 3 ፈርኒቸር
  • ሎት 4 የሞተር ብስክሌት
  • ሎት 5 የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን እና
  • ሎት 6 የደንብ ልብስ በተዘጋጀው ጨረታ መሠረት ከአቅራቢዎችን አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟለት የሚጠበቅባቸው፡-

1. ተጫረቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማስገባት

2. ቲን የመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ

3.በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት

4. ሶስት ፐርሰንት ለመንግስት ግብር እንደሚከፍሉ ማወቅ አለባቸው

5.ግዢው ለዕቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈጸም መሆኑን ማወቅ አለባቸው

6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንደንዱ ሎቶች ለዶክመንት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ስ/ወ/ፈ ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።

7. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ የሚሆን ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው

  • ለሎት 1 ሲፒኦ 10000፣
  • ለሎት 2 ሲፒኦ 2000 ብር፣
  • ለሎት 3 ሲፒኦ ብር 3000 ብር
  • ለሎት 4 ሲፒኦ ብር 15000 ብር
  • ለሎት 5 ሲፒኦ ብር 10000 ብር እና
  • ለሎት 6 ሲፒኦ ብር 3000 ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል።

9. አሸናፊው ድርጅት እቃውን አስከ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት የጫኝ እና አውራጅ ጨምሮ ማድረስ አለበት።

10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ሁለት ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኝ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦ በጨረታ አሸናፊነት ከተገለጸበት እስከ 7 ቀን ውል በይገቡ የስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዢ ዘዴ የሚጠቀም መሆኑን እንገልጸለን።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0468820005/32 ይደውሉ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-05
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-05 15:45
  • Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡45 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Selti Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 12, 2026)
  • Posted at: 2026-10-13T12:19:35.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders